Zehabesha Daily News January 18, 2021 | Ethiopia News – Timket Celebration | Seyoum Mesfin | Asmelash Weldesilase | End of TPLF | Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News – | Abiy Ahmed in Mekelle | Demsti weyane | Tigray tv Mekele | General Hasen Ibrahm | Mekelle | Tigray Tv | TPLF Demtsi Woyane Abiy Ahmed | Gebremichael | TPLF | Tigray Music | Ethiopia shall Continue Minnesota | Eritrea | Axum | Raya | Adigrat
We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. Zehabesha.com pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#Ethiopianews #Ethiopia
source
Happy temket to all ethiopan. Please protect your self from covid 19. Use mask.
ኤርትራ በቅርብ ግዜ ኢትዮጵያ የ ኤርትራ የቅኝ ግዛት መሆንዋ እንደ መሶሊኒ በ አዲስ አበባ ፈላጭ ቆራጩ አቶ ኢሰያስ ኣፈወርቂ እንደሚ ያውጁ አንድ አንድ የ ኤርትራ የድህንነት ኣባላት እያወሩ ነው. ከጥቁር ኣፍሪቃ ተገዝቼ አላቅም ብላ ይምትመካ አገር ባንድ ትንሸ አገር ስትገዛ አለም ለማመን ይከብደዋል
እንኳን ለከተራ ለጥምቀት በዕል አደረሳቹ እንዲሁም ደግሞ ወንድማችን ለበዕል ማድመቃ ባንድራ ሲሰቅል ህይወቱ ያጣው ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዱ መፁናናት እመኛለሁ
በዓሉ ደስ ይላል ግን በሽታዉን እረ ተጠንቀቁ
ዉይ ምስኪን ነፍስ ይማር
አቤት የሚፈናቀለዉና የሚሰደደዉ ሕዝብ በጣም ያሳዝናል
ኢትዮጵያዬ በእግዚአብሄር ጠባቂነትና ለፈጣሪዋ እየተገዛች ለዘላለም ትኖራለች ፈጣሪ ሃገራችንን ይባርክ ይጠብቅ
you stopped gays Addis ADBDB IS NOT FOR ABESHA IT IS BLONGS TO OROMIA DO NOT FOR GET
Abesha, Abesha, Abesha but we say Melikizim, Melelikizim, Melelikizim
Hezbu netantunme chimer new yakeberew!!
Zarie selelju memot yehan yahele mawerat alnberbhem manene des yeblew bwlhe new kenu teru selhone negen lengen bestya yechal neber!!
Stameru Long live to all Ethiopians.
Very sorry for the one who loose his life .RIP..
ይህ ጋዜጠኛ የአቀራረብ ስህተት አለበት። የሃይማኖት ድርጅቶች ከሃገሪቱን ህገ መንግስት በላይ አይደለም። የፖሊስን የህግ ማስከበር ስራ አጣምሞ በተሳሳተ መልኩ አቅርቧል። በህግ መንግስቱ የተቀመጠው የስንደቅ አላማ አይነት እስካልተቀየረና መንግስት መቀየሩን እስካላታወቀ ድረስ ሌላ ስንደቃላማ ይዞ መገኘት ህገ ወጥነትን ያስፋፋል። ከተጠያቂነትም አያድንም።
ወይይ ወድሜ??? ነፍስ ይማር
የክርስትና ምንነት ተከታዩች ወገኖቸ እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በአል ለሞተው ወንድማችን ነብስ ይማር ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር ይስጠን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብቻ በሁሉም አቅጣጫ
ጥያቄ አለኝ በመጀመሪያ ክርስቶስ የተጠመቀው በስንት አመቱ ነው? ምክንያቱም ዜናው ላይ ስታነብ እንደሰማሁህ የክርስቶስን ጥምቀት ለማስታወስ የምናከብረው ነው ብለሀልና። ሲቀጥል የተወለደበት ቀን ብላችሁ የምታከብሩበት ቀን ወይም ገና እየተባለ የሚጠራው በናንተ አቆጣጠር የሚውለው ታህሳስ 29 ነው።አሁን ደግሞ ተጠመቀ የምትሉት ጥር 11ነው ይሄ ነገር አይጋጭም። ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ ክርስቶስ በመጥምቁ ዮሐንስ ሲጠመቅ የ30አመት ሰው ነበና አሁን ግን በተወለደ በ12 ቀኑ ተጠመቀ እና ያን ቀን ነው እያስታወስን ምናከብረው ነው የምትሉትና በዚያ ቀን ለመወለዱም ማለትም ( ታህሳስ 29) ሆነ ለመጠመቁ (ጥር 11) በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ማስረጃ ካለ ለመቀበል ፈቃደኛ ነኝ። አይ በዚያ ቀን አልተወለደም በዚያ ቀንም እሱ አልተጠመቀም ካላችሁ? ታዲያ ምንን በተመለከተ ነው የሚከበረው? በስርአት ለሚያስረዳኝ ለመስማት ፈቃደኛ ነኝ።
Half of them believe me it's junta's!!
Be xegebu minishawoch hagar selaman taxalech
Men Ethiopia orthodox gulebetena hunul ye sew religion attack yadergalu asemesaye
እዚህም ነው እህም ነው አጨብጫቢ
ጥምቀት ተከበረ ስትሉ እንዴት ነው ሆሳዕና ከተማ ላይ አለመከበሩን መዘገብ ያልፈለጋቹት?
Amen enkuan abiroo aderesan
የጣት አሻራችን መለያየት በቁርአን ውስጥ ተጠቅሳል።
ይህንንም ለማየት ከታች ያለውን Link ተጫኑት
https://youtu.be/ZCh_vhITbr4
እንደዚ አይነት ቁርአን የሁሉም ፈጣሪ የሆነው የአላህ ቃል መሆኑን የሚያስዩ ቪድዮዎች ለማግኘት ስብስክራይብ አርጉ ::
very colorful Ethiopian festival! God bless Ethiopia!
ነፍስ ይማር ለወድማችን ሌላው ፖሊሶቹን ህብረተሰቡ መጠቆም አለበት ለሚመለከተው አካል
እንደምን አላችሁ የዘ ሀብሻ አዘጋጆች :: የኢትዮጵያ ምርት ገበያ እጅግ በጣም ትልቅ አደጋ ላይ ነው ያለው እባካችሁን ለህዝብ እንድታቀርቡት ሙሉ መረጃውን ልሰጣችሁ እፈልጋለሁ ስልካችሁን ኢሜል አርጉልኝ kasplc@yahoo.com
Fetari hoyi ke denegetega mote hulum yisewen?
አሜን እንኳ አብሮ ደርሰን ዉዶቼ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ይጠብቅልኝ ???????????❤️? አምሰግናለሁ ??????❤️??
Bechans ieynorni new anoka s,a ykbdali baki
Amen
እነኚ ቆሻሻ ፖሊሳች እነሱ ናቸው ሁሌም ነገር የሚያነሱ አገር የሚያፈርሱ
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንእንካንአብሮእደርስን
እንኳን ፡ ለጥምቀት ፡ በአል፡በሰላም፡አደረሳችሁ ፡ ለሞተው፡ወንድማችን፡ነብስ፡ይማር።
00000000000pp0pp0pp
Too much commercial
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
ስላም
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ አገሪ ሰላምሽ ይብዛ አሜን☝?
???????
?? እንኳን ??
??አደረሳችሁ??
???????
?????????
?? ? ሰላም ? ??
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
?????????
?? ? ሰላም ? ??
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Don't try To fight with Ethiopian troops! You will never win!
በጣም ነበር ደስ የሚለው ግን ለሞተው ልጅ ነፍሱን እግዚአብሔር ይማርልን በጣም ያሳዝናል
Wstamot